ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በርእሠ ብሔርነት ያለገሉት የሀገሪቱ የመጀመርያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሳኅለ ወርቅ ዘውዴ በርእሠ ብሔር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተተክተዋል ። የርእሠ ብሔር ሥጣንና ተግባራት ምንድን ናቸው?… ...
የትግራይ ኃይሎች፦ በክልሉ ውስጥ ያሉ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች በሕዝብ ዘንድ መረባበሽ ፈጥረዋል አሉ ። በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ሊቀመንበርነት የሚመራው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና ...
በ 2016 ዓ.ም የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላላመጡ በመቶ ሺዎችለሚቆጠሩ ተማሪዎች መንግስት ከወዲሁ መፍትሄ ካላመጣ ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ ሊፈጠር እንደሚችል ባለሞያዎች ...
መንግሥት ከዚህ በፊት በተለያዩ አገራት ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ቀዳሚ ትኩረቱን እዚህ ላይ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ...
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በትናንትናው እለት በቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር እና ዲፕሎማት ታዬ አጽቀስላሴ ተተክተዋል ፡፡ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያውያን በብዙ መልኩ እየታወሱ ነው?
“የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት አገራ ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ እንደሆነ ጥርጥር የለውም፡፡ ከዚህ የተነሳ በኮንትሮባንድ ሊሸሽ ይችላል፡፡ ግን ይህን መቆጣጠር የመንግስት ሚና ስለሆነ ይህ እንደ ምክንያት ...
የመንግሥታቱ ድርጅት በአማራ ክልል በረድዔት ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ነው ያለውን ጥቃት ተከትሎ መሠረታዊ የምግብ አቅርቦትን ጨምሮ የሚያቀርበውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቋረጥ ውጥን መያዙን ዘገባዎች አመለከቱ።… ...
ሰሜን ኮሪያ ከረቡዕ፣ መስከረም 29/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚያገናኟትን የመኪና እና የባቡር መስመሮችን በማቋረጥ ሁለቱን አገራት “ሙሉ በሙሉ ለመለያየት” መወሰኗን ገለጸች።… ...
ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ 5 ቀበሌዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ የመሬት መንሸራተት አደጋ መከሰቱ ተገልጿል። በወረዳው ቲማ፣ ደሊ፣ ሻንዳ፣ ኦክሊና ቦቶሪ ...
በደቡባዊ ሳዑዲ አረቢያ ናጅራን እስር ቤት የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ሕይወታቸውን እንዲያተርፍ ተማጸኑ። በእስር ቤቱ እስካሁን ሁለት ኢትዮጵያውያን ...
በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ ላለፉት 50 ዓመታት የበላይ ሚና የነበረው ህወሓት ከደም አፋሳሹ ጦርነት ማብቃት በኋላ በአመራሮቹ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል አሳሳቢ ሆኗል። በዚህም ምክንያት ይህ የፖለቲከኞቹ አለመግባባት ...