አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤሉ በዲኒፕሮ ከተማ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኙ "ወሳኝ መሰረተልማቶችን" ኢላማ አድርጓል ያለው የዩክሬን አየር ሃይል፥ ስለሚሳኤሉ አይነትም ሆነ ስላደረሰው ጉዳት ማብራሪያ ...
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከሰባት ክልሎች ከ371 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ማዕከላት ለማስገባት የመለየት ሥራ ማጠናቀቁ የተገለጸ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 274 ሺህ ታጣቂዎች ...
አቡነ ፍራንሲ በቫቲካን ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ቅዱስ አኩቲስ በመጪው ሚያዝያ 26 ላይ በይፋ ቅዱስነቱ ይታወጃል ሲሉ ለምዕመናን ተናግረዋል፡፡ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከሶስት ሳምንት በፊት ያወጣውን ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
ጓታም አዳኒ ከሰሞኑ ለዶናልድ ትራምፕ ባስተላለፉት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክታቸው በአሜሪካ ቢዝነስ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ እና ጠየ10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመክፈት ፍላጎት ...
የሩሲያ የአጸፋ ምት ፍራቻ በርካታ ምእራባውያ ኤምባሲያቸውን እየዘጉ ሲሆን፤ ኪቭ ስጋት ውስጥ አድራለች ዩክሬን የምእራባውያን ሚሳዔሎችን ወደ ሩሲያ ግዛቶች መተኮስ መጀመሯን ተከትሎ በሩሲያ ዩክሬን ...
በአሜሪካ ላስቬጋስ ለእርዳታ ወደ 911 የአደጋ ጊዜ ጥሪ ያደረገው ግለሰብ በፖሊስ ጥይት ተመትቶ ህይወቱ አልፏል። ዱርሀም የተባለው የ43 አመት የላስቬጋስ ነዋሪ በመኖርያ ቤቱ አቅራቢያ የተኩስ ድምጽ መስማቱን እና ሁለት ሰዎች ወደ ቤት ውስጥ ሰብረው ለመግባት ጥረት ለማድረግ እየሞከሩ መሆኑን ገልጾ ለፖሊስ ይደውላል፡ ...
ዩክሬን ወደ ሩሲያ ግዛት በምዕራቡ ዓለም በተደገፉ ሚሳኤሎች እንድትመታ ፍቃድ ካገኝች እንደ ትልቅ የደህንነት ስጋት እንደምትወስድ ሩሲያ ለአሜሪካ እና አጋሮቿ ለሳምንታት ስታሳስብ ቆይታለች። ...
ከ13 ወራት በፊት ለፍልስጤም ነጻነት እንደሚታገል የገለጸው ሐማስ በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ተቀስቅሷል፡፡ እስራኤል ይህን ጦርነት የምታቆመው ...
ይህ ተከትሎም እንደ ቢትኮይን አይነት የምናባዊ መገበያያ ወይም ክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያዎች ዋጋቸው እየጨመረ ይገኛል፡፡ አሁን ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ በ94 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን ...
ትራምፕ በ2020ው ምርጫ ከመሸነፋቸው በፊት ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና ለመስጠት ተቃርበው እንደነበር ያስነበበው የእንግሊዙ ጋዜጣ ትራምፕ እውቅና የሚሰጡ ከሆነ ብሪታንያንም ተመሳሳዩን ...
ጋርዲዮላ በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ላይ ኮንትራቱን መጨረሱን ተከትሎ በግንቦት ወር አራተኛ ተከታታይ የሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ በቡድኑ ውስጥ የሚኖረው እጣ ፈንታ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ነበር። አሰልጣኙ ...